Watch and track your favorite playlist.
Curated by: Equip Media (162 videos)
#አስተውሎት ለአስተውሎት ፕሮግራም ጥያቄዎችን የላካችሁልን ወገኖቻችን ነገ ከ8:00 ጀምሮ በሚደረገው ውይይት መጥታችሁ በመካፈል ወይም በዩቱብ ቻናላችን https://youtube.com/@equipmedia2577?si=tYtTYSLMj9NwaobS በሚተላለፈው የቀጥታ ስርጭት መልሶቻችሁን ተከታተሉ። አሁንም ከማቴዎስ 18-20 ድረስ በተማርነው ላይ ጥያቄዎች ካሏችሁ በ+251938859999 በቴክስት፣ በቴሌግራም ወይም በኋትስ አፕ መላክ እንዲሁም በእለቱ በቀጥታ መጠየቅ ትችላላችሁ። አድራሻ :- በኢትዮዽያ የሕይወት ብርሃን ቤ/ክ አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊ አጥቢያ +251938859999 📍 https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 https://youtube.com/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 https://t.me/Mamusha_Fenta 👑 https://www.facebook.com/EquipMediaMamushaFenta